ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #207h / Song #207h

ሰባኪው አለ ከንቱ ነው

All is Vanity

ምድብ / Category: ሕዝብ / People
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ሰባኪው አለ ከንቱ ነው
ከሰማይ በታች የሚሠራው
ደስ የሚለውና የሚያዝነው
ሁሉም በቶሎ ሊያልፍ ነው
ከንቱ ነው ከንቱ ነው
ሰባኪው አለ ከንቱ ነው
ከንቱ ነው ከንቱ ነው
የዚህ ዓለም ኃብት
ከንቱ ነው
2.
እንደ ነዋሪ ሰው ብዙ
ዓመት ስደክም በዚህ ዓለም
ንብረት ና ብለህ ብትጠራኝ
በቅጽበት ምንልመልስ
ነኝ ባንተ ፊት
3.
ባለፀጋ ሆይ ለምንህ
መዝገብህን ትሰበስባለህ
ዛሬውን ስትፈለግ
በፍጥነት ለመሄድ
በሞት ተይዘህ
4.
ሰው ሁሉ ከንቱ
ይመስላል ዘመኑ እንደ
ጥላ ያልፋል በቅጽበት
አበባውም ይረግፋል
መታሰቢያውም ይጠፋል
100%
100%