መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #267h / Song #267h
ፍጹም ፍቅር
O Perfect Love
ምድብ / Category:
ጋብቻ / Wedding
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
3
1.
ፍጹም ፍቅር
ለታሰብ የማይቻል
ልንለምንህ ተንበርክከናል ፍቅራቸው ወሰን
የሌለው እንዲሆን
አንተ ለዘላለም
አስማማቸው
2.
ፍጹም ሕይወት
ዋስትና ሁንላቸው
ፍቅርና እምነትንም ስጣቸው
ትዕግስት ተስፋ
ጽናትንም ስጣቸው
ሞትም ሕመምም አያስፈራቸው
3.
ኃዘንን የሚያርቅ
ደስታ ስጣቸው
ከምድራዊ ትግል
ሰላም ስጣቸው
ያልታሰበ ክብር
አወርድላቸው
የዘላለምን ፍቅር
ስጣቸው
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →