ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #42h / Song #42h

የሱስ ይጠራሃል

Jesus is Tenderly Calling

ምድብ / Category: መነቃቃት / Revival
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
የሱስ በገርነት ይጠራሃል
ዛሬውኑ ይጠራሃል ስለምንስ
ከሚያበራው ፍቅር
በጣሙን ትርቃለህ
ዛሬውኑ ይጠራሃል
የሱስ ይጠራል
በለዘብታ ይጠራሃል
2.
የሱስ ደካማን
እንዲያርፍ ይጠራል
ዛሬውኑ ይጠራናል
ሸክምህን አምጣ
እንድትባረክ
እርሱም አያባርህም
3.
የሱስ ይጠራሃል ና ወደርሱ
ዛሬውኑ ይጠብቃል
ከነኃጢዓትህ መጥተህ
ተምበርከክ
ና እንግዲህ አትዘግይ
4.
የሱስ ይጠራል ጥሪውን ስማ
ዛሬ ስማው ዛሬ ስማው
ስሙን ያመኑ ይደሰታሉ
ተነሱ እንቅረበው
100%
100%