ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #56h / Song #56h

ክርስቶስ ይክበር

Not I, But Christ

ምድብ / Category: ራስን ቀድሶ መስጠት / consecration
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ክርስቶስ ይክበር እኔ አልከበርም
ክርስቶስ ይታይ ይታወቅ ይወደስ
ክርስቶስ ይክበር በማንኛውም ጊዜ ክርስቶስ ይክበር በድርጊቴ ሁሉ
2.
ክርስቶስ ብቻ ይንገሥ
በዚህ ዓለም ላይ
ክርስቶስ ብቻ አስፈላጊ ይሁን
እኔ ልቅር እርሱ ግን ከፍ ይበል
እኔ ልቅር እርሱ ከፍ ከፍ ብሎ
3.
ክርስቶስ ይክበር የኔ መሪ እንዲሆን
በዚህ ዓለም በጉዞ ላይ ሳለሁ
ክርስቶስ ይክበር አሁንም ወደፊትም
ክርስቶስ ይክበር ደግሞም ለዘላለም
100%
100%