መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #57h / Song #57h
ሕይወቴን ውሰድ
Take My Life and Let it Be
ምድብ / Category:
ራስን ቀድሶ መስጠት / consecration
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
2
1.
ሕይወቴን ውስድና
የተቀደሰ ይሁን
እጆቼን ውሰድና
ባንተ ይታዘዙልኝ
ባንተ ይታዘዙልኝ
2.
እግሬንም አንተው እዘዝ
አንተኑ ያገልግልህ
ድምጼንም እንደዚሁ
አንተው ተጠቀምበት
አንተው ተጠቀምበት
3.
ሁለመናዬን ውሰድ
ፍጹም ላንተ እንድሆን
የራሴም አይደለሁም
ያንተ የአምላኬ ነኝ
ያንተ የአምላኬ ነኝ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#56h
ክርስቶስ ይክበር