ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #205h / Song #205h

ተነሱ ቁሙ ለየሱስ

Stand Up! Stand Up for Jesus

ምድብ / Category: የክርስቲያን ተጋድሎ / Christian Warfare
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ተነሱ ቁሙ ለየሱስ
እላንት ወታደሩ
የጽድቁን ጥሩር ልበሱ
በእርሱ ተመሩ
ከድልም ወደ ድልም
በእርሱ ታምናችሁ
ጠላት ሁሉ እስኪሸነፍ
እርሱ ሊረዳችሁ
2.
2. ተነሱ ቁሙ ለየሱስ
ጌታን ተመልከቱ
ከላይ ከሰማይ ሲታይ
በደመቀ ፊቱ
ስለዚህ ልትድኑ
በፈሰሰው ደሙ
ወንጌልንም ልበሱ
ትእዛዙንም ስሙ
3.
ተነሱ ቁሙ ለየሱስ
በብርታቱ ቁሙ
የሥጋ ክንድ አይችልም
በጨለማ ዓለም
ተነስተን እንገናኝ
በላይ በደመና
በእርሱ ደስ እንዲለን
አምባችን ነውና
4.
ተነሱ ቁሙ ለየሱስ
እላንት ሎላልቱ
ዛሬ ዘመቻ ቀን ነው
ለድላችሁ በርቱ
ለርሱ የሚያሸንፍ
ሊኖር በመንግሥቱ
ተስፋ ተደርጐለታል
በሰማይ እርስቱ
100%
100%