ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #293h / Song #293h

አንለያይም

Never Part Again

ምድብ / Category: መሰናበቻ / Farewell
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
የደስታ ስፍራ አለን ቤታችን ያለበት
ብርሃን ጨለማን ያጠፋል ኃዘንንም ደስታ
በዓለም ላይ ስንራመድ የእርሱን ድምፅ እንሰማለን ከየሱስ ጋር እንነግሣለን
ከቶ ከቶ አንለይም
ኦ አንለያይም ኦ አንለያይም ኦ አንለያይም ኦ አንለያይም ከየሱስ ጋር እንነግሳለን
ከቶ ከቶ አንለይም
2.
የዘልዓለም ምንጭ ያለባት አበባውም አይደርቅ
ጥቂት ጊዜ ቀርቷል
እዚህ ከቤታችን ልንደርስ
3.
ከሙሴ ቦታ ስንደርስ በሩቅም ሲታየን
የዓለም ምኞት አያታል ከቶ አያባብለን
100%
100%