መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #294h / Song #294h
በየሱስ ተኙ
Asleep in Jesus
ምድብ / Category:
መሰናበቻ / Farewell
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
በየሱስ ተኙ መልካም ነው ልቅሶ የለውም ትንሣኤው ዕረፍትህም ጸጥ ያለ ነው ጠላት የማያበላሸው
2.
በየሱስ ተኙ ይሻላል
ዕረፍትን ከእጁ መቀበል በቅዱስ ተስፋ መተኛት
አለበት ታላቅ በረከት
3.
በየሱስ ተኙ በሰላም
ኋላ ሊነሱ በክብር
በዚያ ሰዓት አንፈራም የመድኅን ኃይል ይገለጣል
4.
በየሱስ ተኙ ነቅተው የመለከት ድምፅ ሊሰሙ ያን ጊዜ ማዕሰርት ይፈታል
ሕያው ይሆናሉ ሙታን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#293h
አንለያይም
#292h
ከዚህ መሔዴ ይደርሳል
#169h
እግዚአብሔር ከላንት ጋር ይሁን