ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #169h / Song #169h

እግዚአብሔር ከላንት ጋር ይሁን

God Be With You

ምድብ / Category: መሰናበቻ / Farewell
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
እግዚአብሔር ከላንተ
ጋር ይሁን
በትሁት ምክሩ ይምራችሁ
በፍቅሩ ይሸከማችሁ
እስክንገናኝ በየሱስ ፊት
በሰማይ በሰማይ
በሰማይ እስክንገናኝ
በሰማይ በሰማይ
ኦ አምላክ ሆይ አትለየነ
2.
እግዚአብሔር ከላንተ
ጋር ይሁን
ከጉዳት ይጠብቃችሁ
መናን ከሰማይ ይስጣችሁ
እስክንገናኝ በየሱስ ፊት
3.
እግዚአብሔር ከላንተ
ጋር ይሁን
ፈተና ሲያስፈራችሁ
በርሱ ኃይል ያጠንክራችሁ
እስክንገናኝ በየሱስ ፊት
4.
እግዚአብሔር ከላንተ
ጋር ይሁን
ፍቅሩን ይለግስላችሁ
ከጉዳትም ያድናችሁ
እስክንገናኝ በየሱስ ፊት
100%
100%