ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #292h / Song #292h

ከዚህ መሔዴ ይደርሳል

Some Day the Silver Cord will Break

ምድብ / Category: መሰናበቻ / Farewell
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ከዚህ መሄ ዴ ይደርሳል እንዳሁንም አልዘምርም ባምላኬ ፊት ስነሣ ግን ደስታዬ እጅግ ይሆናል
ፊት ለፊትም አየዋለሁ
የፀጋው ታሪክም ይህ ነው
ፊት ለፊትም አየዋለሁ
በፀጋው መዳን ለዚህ ነው
2.
ምድራዊ ቤቴ ይፈርሳል
ቀኑን ሳላውቀው ብቀርም
ግን አውቃለሁ እንድነሣ
በሰማይ ቦታ እንዳለኝ
3.
የዓለም ብርሃን ይጠፋል
ፀሐይ በምዕራብ ይጠልቃል
ያን ጊዜ ጌታ ይለኛል
መልካም ባርያ አሁን ዕረፍ
4.
መብራቴን አብርቼ
ቀኑን መጠበቅ ብቻ አለብኝ
መድኃኒቴ በሩን ሊከፍት
ነፍሴ ወደርሱ እንድትሸሽ
100%
100%