ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #130h / Song #130h

ወዳንተ የሱስ ሆይ

Longing to be with Jesus

ምድብ / Category: ተስፋ / Hope
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ወዳንተ የሱስ ሆይ
ልቤ ይናፍቃል
የአምላክ በግ ሆነህ
ስለኔ ሙተሃል
2.
ሰላም ለኔ ሰጠህ
ተሸክመህ ቅጣት
ጠባቂዬ ሆነህ
አወጣኸኝ ከሞት
3.
ሥፍራ አዘጋጀህ
ለኔ ባባቴ ቤት
ዓይናችን ያላየው
ብርሃኑም የሱስ ነው
4.
ከዓለም መሔዴ
በደረሰ ጊዜ
ምራኝ በብርሃንህ
ልገባ አገሬ
100%
100%