ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #131h / Song #131h

የኔ ተስፋ የተሰራው

My Hope is Built

ምድብ / Category: ተስፋ / Hope
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
የኔ ተስፋ የተሠራው
በየሱስ ደም በጽድቁም ነው
በቅዱስ የሱስ ስም በቀር
ሌላ የለኝም የማም ነው
በየሱስ ላይ እቆማለሁ
ሌላው መሬት ሰጣሚ ነው
ሌላው መሬት ሰጣሚ ነው
2.
ፊቱን ጨለማ ሲጋርደኝ
በኗሪው ፀጋ አርፋለሁ
አውሎ ነፋስ ሲነሣብኝ
ከጌታዬ እጠጋለሁ
3.
ተስፋው ኪዳኑና ደሙ
ከአጥፊው ጐርፍ ያወጡኛል
ነፍሴ ረዳት ባጣች ጊዜ
እርሱ ተስፋ ይሆነኛል
4.
በመለኮት ድበፅ ሲገለጥ
የርሱ ሁኜ እገኝ ይሆን
ጽድቁን ብቻ ተላብሼ
ለመቆም በፀጋው ዙፋን
100%
100%