ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #132h / Song #132h

የሱስ አነሳኝ

Jesus, Lift me Up

ምድብ / Category: ተስፋ / Hope
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ከዓለም ከንቱ
ወደ ላይ ስሻገር
ቶሎ ደከምሁኝ
የሱስ ግን አስነሣኝ
በእጁ ያዘኝ
በፍቅሩ ረዳኝ
በፍቅሩ ረዳኝ
2.
ስራመድ ሣለሁ
በሲና ተራራ
የኃጢዓት ሸክም
በጀርባዬ ነበር
አይቶ ችግሬን
ወረደ ለኔ
ወረደ ለኔ
3.
ከባዱን ሸክሜን
አነሣው በእጁ
እኔንም ያዘኝ
አቀፈኝ በክንዱ
ሸክሜን አራቀ
ቤቱም አገባኝ
ቤቱም አገባኝ
4.
የጸዳል ብርሃን
የሚኖር በቤቱ
ሕይወት ይሰጣል
በኃጢዓት ለሞቱ
ለእኔም ደግሞ
ከዚሁ ስጠኝ
ከዚሁ ስጠኝ
100%
100%