1.
ምንም ቢሆን
ተስፋ አትቁረጥ
አምላክ ይረዳሃል
በፍቅር ክንፉ
ስር ብትኖር
አምላክ ይረዳሃል
አምላክ ይረዳሃል
ቀኑን ሁሉ በመንገድህ
እርሱ ይረዳሃል
አምላክ ይረዳሃል
2.
በቀን ሥራህ
ልብህ ቢያዝን
አምላክ ይረዳሃል
ፍርሃት መንገድህን
ሲያጥረው
አምላክ ይረዳሃል
3.
የሚያሻህን ይሰጥሃል
አምላክ ይረዳሃል
ብትለም ነው
አይነሳህም
አምላክ ይረዳሃል
4.
ምንም ዓይነት
ችግር ቢሆን
አምላክ ይረዳሃል
ደካማ ሆይ
ተደገፈው
አምላክ ይረዳሃል