1.
ድምፅህን እሰማለሁ
ወዳንት የሚጠራኝ
በክቡር ደምህ ለመንፃት
ካንተ በፈሰሰው
2.
ጌታ ሆይ አሁን
ወዳንተ መጣሁ
አንፃኝ በክቡር ደምህ
ካንተ በፈሰሰው
3.
ኃጢዓተኛም ብሆን
ብርታት ይሰጠኛል
ኃጢዓቴን ታጥብልኛለህ
እስከነፃ ድረስ
4.
ጌታ ሆይ አሁን
ወዳንተ መጣሁ
አንፃኝ በክቡር ደምህ
ካንተ በፈሰሰው
5.
የሱስ ይጠራኛል
ወደ ፍጹም እምነት
ወደ ፍጹም ተስፋ ሰላም
በሰማይ በምድር
6.
ጌታ ሆይ አሁን
ወዳንተ መጣሁ
አንፃኝ በክቡር ደምህ
ካንተ በፈሰሰው
7.
አስታራቂው ጌታ
በፀጋው የሚያድን
ያምላክ ፀጋ ነው መልካሙ
ደስታ ብርታታችን
8.
ጌታ ሆይ አሁን
ወዳንተ መጣሁ
አንፃኝ በክቡር ደምህ
ካንተ በፈሰሰው