መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #194h / Song #194h
የአምላክ የዕረፍት ቀን
Holy Day, Jehovah's Rest
ምድብ / Category:
ሰንበት / Sabbath
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
የአምላክ የዕረፍት ቀን
እግዚአብሔር የባረካት
በሙሉ የቀደሳት በሰማይ
ኃይል የሞላት
እልል እልል
እልል እልል
በረከት እንቀበል
ከትልቋ ያምላክ ቀን
2.
ብዞች የአምላክን ቀን
ረስተው ያዙ ሌላውን
ቅዱስ ልጅ አንተ ታዘዝ
ዕረፍም በቅዱስ ቀን
3.
የአምላክ የዕረፍት ቀን
እግዚአብሔር የባረካት
በፀጋው እንጠብቃት
የተቀደሰች ቀን ናት
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#193h
ሰንበትን አንርሣ
#197h
የሰንበት ቀን
#195h
የደስታ የዕረፍት ቀን