መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #197h / Song #197h
የሰንበት ቀን
My Sabbath Home
ምድብ / Category:
ሰንበት / Sabbath
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
የሰንበት ቀን ቅዱስ ቀን ናት
ከሌላው ቀን ይልቅ
ልቤ በርሷ ደስ ይላታል
ስለቅዱስ ሰንበት
ሰንበት ቀን ብሩክ ቀን
ቅዱስ ቀን ጣፋጭ ቀን
ልቤ በርሷ ደስ ይላታል
ስለቅዱስ ሰንበት
2.
ዓመጸኛው ልቤ ካንቺ
ሕይወትን አገኘ
ክፉ ልቤ አሁን አርፎ
መልካሙን አገኘ
3.
ፈቃር ክርስቶስ ይጠራኛል
ይጠይቃል አሳቤን
ምርጫዬንም ይጠብቃል
በቅዱስ ሰንበት ቀን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#195h
የደስታ የዕረፍት ቀን
#194h
የአምላክ የዕረፍት ቀን
#193h
ሰንበትን አንርሣ