ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #202h / Song #202h

ደጋግምና ዘምርልኝ

Wonderful Words of Life

ምድብ / Category: የእግዚአብሔር ቃል / God's Word
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ደጋግምና ዘምርልኝ
ያንን የሕይወት ቃል
እኔም መርምሬ ልረዳው
ያንን የሕይወት ቃል
እምነት ና ሥራን
የሕይወት ቃል ይስጠኝ
ግሩም ቃሉ ጣፋጭ ቃሉ
መስቀሉን ያሳየኝ
ግሩም ቃሉ ጣፋጭ ቃሉ
ወደ ቤቴ ይምራኝ
2.
ክርስቶስ ለሁሉ ይሰጣል
ያንን የሕይወት ቃል
ኃጢአተኞች ንቁ ስሙ
ያንን የሕይወት ቃል
ሰማይን ሊያወርሰን
በነፃ ሰጥቶናል
3.
ወንጌል አሁን ይነግረናል
ያንን የሕይወት ቃል
ሰላም ይዟል ኑና ስሙት
ያንን የሕይወት ቃል
የሱስ አ ዳኝህ ነው
ለዘላለም ቸር ነው
100%
100%