ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #235h / Song #235h

መዝሙር እንዘምር

In a Little While We're Going Home

ምድብ / Category: ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
መዝሙር እንዘምር
በመንገድ የሚረዳን
ወደ ቤታችን ስንገሠግሥ
ሌሊቱ ያልፋል
በብርሃን ይለወጣል
ወደ ቤታችን እንገሥግሥ
ባጭሩ ጊዜ ባጭሩ ጊዜ
ወንዙን ተሻግረን ስንሔድ እናየዋለን ሞገዱ ሲያልፍልን
ወደ ቤታችን ስንገሠግሥ
2.
እንፈጽማለን
የሰጠን ሥራችንን
ወደ ቤታችን ስንገሠግሥ የእግዚአብሔር ጸጋ
ኃይላችንን ሲያድስ
ወደ ቤታችን እንገሥግሥ
3.
መንገድ እንጥረግ
ለደከሙ ጉዞኞች
ወደ ቤታችን ስንገሠግሥ ከአፍቃሪ ልባችን
ይፍለቅ መዓዛችን
ወደ ቤታችን እንገሥግሥ
4.
ዕረፍት ለማግኘት
ከሰቀቀን ለማምለጥ
ወደ ቤታችን ስንገሠግሥ አይፈስም እንባ
በምታምረው ከተማ
ወደ ቤታችን እንገሥግሥ
100%
100%