መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #232h / Song #232h
እንደ ዳንኤል ሁን
Dare to be a Daniel
ምድብ / Category:
ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
በኃሳብ ጽኑ ሁነህ
በትእዛዙ ሒድ
ክብር ለታማኝ ሰዎች
ክብር ለዳንኤል ጓድ
እንደ ዳንአል ሁን
በድፍረትም ቁም
ድፈር ባሳብህ ጽና
በድፍረት መስክር
2.
ብዙ ኃያላን ጠፉ
አንሷቸው ድፍረት
ያምላክ ሠራዊት የሆኑ ከነዳንኤል ጋር
3.
ኃያላን ታላላቆች
ያሉ በዓለም
በዳንኤል ጓደኞች ፊት አይችሉም መቆም
4.
የወንጌል አርማ አሳይ
ወደ ድሉ በር
ሰይጣንን ተቃወመው
ከነዳንኤል ጋር
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#266h
ወደ የሱስ ተመልከት
#242h
ምራኝ
#241h
በወንዙ ዳር እንሰብሰብ
#231h
የወጣቶች አምላክ
#238h
ጸሐይ ወጥቷል በልቤ