መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #231h / Song #231h
የወጣቶች አምላክ
O Lord our Saviour
ምድብ / Category:
ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
የወጣቶች አምላክ ጸሎታችን ስማ አንተን የማይወዱህ እንዲሹህ እርዳ የዓለም ፍቅር ቢይዛቸውም ቅሉ
የአንተ ናቸው የአንተ ናቸው
2.
የነፍሳቸውን ናፍቆት ስትሰማ
አንተኑ ይሻሉ ሳይሰማቸው
በጸሎት ክንፍ እዲበሩ እረዳቸው
ወደ ላይኛውም መንግስትህ ምራቸው
3.
አንተን እንዲያዩ ተገለጥላቸው የሚያሳድግም ኃይልህን ስጣቸው
ኃይል እንዲያገኙ በመንፈስ ቀባቸው በዓለም ሲኖሩ አበረታታቸው
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#246h
በውነት ቸርነትህ ምህረትህ
#233h
የየሱስ ግሩም ፀጋ
#245h
ቸር አምላክ
#242h
ምራኝ
#266h
ወደ የሱስ ተመልከት