ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #246h / Song #246h

በውነት ቸርነትህ ምህረትህ

Surely Goodness and Mercy

ምድብ / Category: ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
እኔ መናኝ መፃተኛም ነኝ በጨለማ ብርድ የዞርሁኝ
የሱስ እረኛዬ አገኘኝ
አሁንም ወደ ላይ እጓዛለሁ
በውነት ቸርነትህ ምህረትህ ይከተሉኛል
ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ
በሕይወቴ ሙሉ (2 ጊዜ)
2.
ሲደክመኝ ነፍሴን ያጽናናታል በየቀን ኃይል ይሰጠኛል
ጸጥ ባሉ ውሆች ይመራኛል ሥጓዝም ይጠብቀኛል
3.
በጨለማ ጉዞ ስዋልል መድህኔ አብሮኝ ይጓዛል ወዳዘጋጀልኝ መኖሪያ
በታላቅ እጁ ይመራኛል
100%
100%