ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #243h / Song #243h

ዘምር በደስታ

Sing and Smile and Pray

ምድብ / Category: ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ዘምር በደስታ
በቀን በማታ
ስትዘምር ስታወድስ
ይርቃል መከራህ
2.
ኑር በፈገግታ
በቀን በማታ
ስትዘምር ደስም
ሲልህ
ይርቃል መከራህ
3.
በጸሎት ትጋ
በጸሎት በርታ
በቀን በማታ
ከቶ አታመንታ
4.
ዘምር ሣቅ ጸልይ
መንገድህን ልታይ
ብትዘምር ብትጸልይ
አይነካህም ሥቃይ
100%
100%