1.
የሌሊቱ ጨለማ ተወግዷል ንጋት ሆኗል በልቤ
ብርሃን ባለበቱ ቀን እኖራለሁ ንጋት ሆኗል በልቤ
ፀሐይ ወጥቷል ፀሐይ
ወጥቷል በልቤ
የሱስ ጽጋግን አስወግዷል ከኔ አሁን እዘምራለሁ
የሱስ ንጉሤ ሳለ
ፀሐይ ወጥቷል
ፀሐይ ወጥቷል በልቤ
2.
ወፎቹ ሲዘምሩ እሰማለሁ
ንጋት ሆኗል በልቤ
አውቃለሁ ሕይወቴ እንደታደሰ ንጋት ሆኗል በልቤ
3.
ክርስቶስ ዓለምን አደረገው ንጋት ሆኗል በልቤ
የማየው ተግባር ሁሉ
በርሱ ፍቅር
ንጋት ሆኗል በልቤ
4.
ደስታ በልቤ ይደር ዘለዓለም ንጋት ሆኗል በልቤ
ሰማይም ስደርስ እዘምረዋለሁ
ንጋት ሆኗል በልቤ