ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #245h / Song #245h

ቸር አምላክ

My Lord and I

ምድብ / Category: ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
አምላኬ ለኔ ቸር እረኛዬ ነው
ታማኝ ወዳጅ የለኝም እንደርሱ
እጄን ይዞ መንገዱን ያሳየኛል
ከመከራም ጉድጓድ ያወጣኛል
እጄን ይዞ መንገዱን ያሳየኛል
ከመከራም ጉድጓድ ያወጣኛል
2.
ያለም ሀብቶች
ከንቱ ናቸው ያለርሱ
ዛሬ ታይተው ነገ ይጠፋሉ
አምላኬ ግን ለዘላለም ይኖራል
ልቤንም መቅደሱ ያደርገዋል
አምላኬ ግን ለዘላለም ይኖራል
ልቤንም መቅደሱ ያደርገዋል
3.
እኔ ካምላኬ ጋር እራመዳለሁ
ለዘላለም ልጁ እሆናለሁ
እጄን ይዞ መንገዱን ያሳየኛል
ወደ ሰማይ ቤቴ ያገባኛል
እጄን ይዞ መንገዱን ያሳየኛል
ወደ ሰማይ ቤቴ ያገባኛል
100%
100%