ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #44 / Song #44

አቻምና በድል አልፈናል

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
አምናንም ጌታ ረድቶናል
ዘንድሮም እርሱ ስላለን
በፀጋው እናልፈዋለን
1.
በልፁል መጠጊያ የሚኖር
ባምላኩ ጥላ ውስጥ ያድራል
በሚያልፍ መከራ መኸል
የማያልፍ ታሪክ ይሠራል
2.
ቁጥራችን እጅግ ጨመረ
ኃይላችን አጠናከረ
መከራው አሰልጥኖናል
ሠማያዊ ውበት ሰጥቶናል
3.
ቀናቶች ወራቶችን ወልደው
ወራትም ዓመት አራምደው
አልፈዋል ሳይታወቁን
እግ/ር ስለጠበቀን
4.
የየሱስ ስም ከሰበክን
ዲያብሎስ ተንበረከከ
የወንጌል ሰፋ ድንበሩ
5.
ከየሩሳሌም ይሁዳ
ከገነት ከምድረበዳ
ያሰማል የደስታ ዜማ
ለየሱስ ይሁን ምሥጋና
100%
100%