ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #25h / Song #25h

መዝሙሩን ዘምሩለት

Christ Receiveth Sinful Men

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ክርስቶስ ኃጢአተኞችን
በጸጋው ይቀበላል
በላይኛውም መንገድ
ሊመራቸው ይወዳል
መዝሙሩን ዘምሩለት
በጸጋው ይቀበላል
መልክቱን ግለጽለት
በጸጋው ይቀበላል
2.
በጌታ ብንታመን
ዕረፍትን ይሰጠናል
እኛን ኃጢአተኞችን
የሱስ ይቀበለናል
3.
እርሱ አይኰንነኝም
ወደርሱ ከቀረብሁኝ
በንጽሕና መንፈስ
እርሱ ይጠብቀኛል
4.
የሱስ ኃጢአተኞችን
በፍቅሩ ይቀበላል
እኔን እንኳን ከርሱ ጋር
እንድኖር ያደርገኛል
100%
100%