ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #252d / Song #252d

ከአንተ ሌላ ማን አለኝ

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ሲከፋኝ ወደ አምላኬ
እጮሃለሁ ተንበርክኬ
ረዳቴ እንደሆነ አውቃለሁ
ሕይወቴን ሰጥቼዋለሁ
ከአንተ ሌላ ማን አለኝ
ሕይወቴን የሚይዘኝ
አምላኬ ሆይ እጄን ያዘኝ
ወደ ቤትህም አድርሰኝ
2.
በክብርህ ከላይ ስትመጣ
ወይም ነፍሴ ስትወጣ
እፊትህ ቀርቤ አንተን ሳይ
እንደ ቃልህ ቆሜ ልታይ
3.
እንደ ቃልህ ተጠርቼ
መጥቻለሁ ሁሉን ትቼ
ቃልህ እንደሚያዘኝ ልሆን
አቅቶኛል ጌታዬ ሆይ
100%
100%