ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #21 / Song #21

ለሚያርገው ድንቅ ሥራ ለመልካሙ /2/

english translation

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
ይክበርልን /2/
ጌታችን ይባረክ ኢየሱስ ይባረክ /2/
1.
የጠየቅነውን የለመነውን
በር እያንኳኳን የቆየነውን
ልመናችንን መልሶልናል
እኛም በፊቱ ይኸው ቆመናል
ተመስገን ብለናል
2.
ጩኸትን ሰምቶ መላሽ ነው ጌታ
በጊዜው ፈጥኖ ደራሸ ነው ጌታ
የኛንም ፀሎት ጩኸትን ሰምቷል
እኛም በፊቱ ይኸው ቆመናል
ተመስገን ብለናል
3.
ትካዜአችሁን ጭንቀታችሁን
በእኔ ላይ ጣሉት ያለው ጌታችን
እኛንም ይኸው አሳርፎናል
በበዛው ፀጋው ብዙ ረድቶናል
ተመስገን ብለናል
100%
100%