ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #21h / Song #21h

ታሪኩን እዘምራለሁ

I Will Sing the Wondrous Story

ምድብ / Category: ምስጋና / Praise
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
እዘምራለሁ ታሪኩን
ለየሱስ ለሞተልኝ
ክብሩን ሁሉ እንደጣለ
በቀራንዮ መስቀል
ልዘምር ያን ግሩም ታሪክ
ለየሱስ ለሞተልኝ
ዘምሩ ከቅዱሳን ጋር
በገነት ደጅ ባሕር ዳር
2.
ጠፍቼ ነበር አገኘኝ
ስባክን እኔን በጉን
አፍቃሪ በሆነው ክንዱ
ስቦ መራኝ መንገዱን
3.
ቆስዬ ነበር አዳነኝ
በድካምም ስማቅቅ
ብርሃን ሸሽቶ
ፍርሃት ውጦኝ
ግን እርሱ ነፃ አወጣኝ
4.
የቀን ጨለማም ሲከብበኝ
በኀዘን መንገድ ስዋኝ
አዳኜ ከኔ ጋራ ነው
እጁም ለኔ መሪ ነው
100%
100%