ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #289h / Song #289h

ደስታ ለዓለም

Joy to the World

ምድብ / Category: ልደት / Christmas
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 3
1.
ደስታ ለዓለም ጌታ መጥቷል
ምድር ተቀበይው
ልባችሁን አዘጋጁ ሰማይና ምድር
ባንድነት ዘምሩ መዝመር መዝሙር
ለሕፃኑ
2.
ደስታ ላለም አዳኝ ነግሷል
ሰዎች ዘምሩለት
ያለም ሜዳ ተራራውም
ደስታውን ይናገር ምድርም ትሸበር
ምድር ምድርም ትሸበር
3.
ኃጢአት ይድቀቅ ኃዘን ይራቅ
ምድርም ከሾህ ትረፍ
ባርኮቱን ሊያፈስ መጥቷል
መርገምንም ሊሽር
መርገምንም ሊሽር
መርገም መርገምንም ሊሽር
4.
ያለም ገዢ ፃድቅ ፈራጅ
ህዝቡን ሊያገለግል
የክብሩ ኃይል የፅድቁ ምንጭ
ፍቅር ከላይ ወርደዋል
ፍቅር ከላይ ወርደዋል
ፍቅር ፍቅር ከላይ ወርደዋል
100%
100%