1.
ያማረ ኮከብ
ወጣ አንድ ሌት
አበራልነ የጠራ መብራት ጠቢባን መራ
ግሩሙ ጮራ
እስኪደርሱበት
የጌታን አልጋ
ያማረው ኮከብ ዛሬም ያበራል ለምድር ሁሉ ብርሃኑ ደርሷል ዛሬም ያበራል ዛሬም ያበራል የመድኅን ኮከብ
የአምላክን ቃል
2.
የቅድስና ቃሉን ዕወቁ
የመሪ ኮከብ ጊዜ መሆኑ ተከታተሉ ከሩቅ ሲበራ የንጋት ኮከብ ክርስቶስ ጌታ
3.
እንደ ጥንቶቹ እንሂድ ተከትለን ነቢያት ይመጣል ያሉትን ብርሃን
እንከተለው እስክንደርስ እቤት ከሰማይ አገር ለፍጹም ዕረፍት