መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #287h / Song #287h
የልደት ቀን ሲመጣ
A Christmas Morning
ምድብ / Category:
ልደት / Christmas
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
5
1.
የልደት ቀን ሲመጣ የቤተ ልሔም ሕፃን
በበረት ላይ የተኛ ይሰጠናል ብርሃን
በበረት ላይ የተኛ ይሰጠናል ብርሃን
2.
በመዉረድህ ወደኛ ፍቅርህ ተገለጠ
በኃጢአት ዘመናችን እንዳናሳልፈው
በኃጢአት ዘመናችን እንዳናሳልፈው
3.
የሱስ ያስፈልገኛል የሕጻናት ወዳጅ
አንተን እንዳስደስትህ ልከተልህ እርዳኝ
አንተን እንዳስደስትህ ልከተልህ እርዳኝ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#9
ሰናክሬም ጦር አሰልፎብኝ
#286h
ብፁዕ ሌት
#280h
ኦ ቅዱስ ሌት
#290h
በደስታ የጥንት ሰዎች
#284h
የማይነገር ነው