መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #34h / Song #34h
በየሰዓት በየጊዜው
Every Day and Every Hour
ምድብ / Category:
ስግደት / Worship
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
4
1.
መድኅኔ ተቀበለኝ
እጠጋለሁ ጌታ ወዳንተ
ደምህ እንዲጠብቀኝ
ከመለየት አምላኬ ካንተ
በየሰዓት በየጊዜው
በደምህ እኔን አንጻኝ
በምሕረትህ አቅርበኝ
በፍቅርህም እኔን ሰውረኝ
2.
በዚህ ዓለምም ሳለሁ
አንተ ምራኝ በመራመዴ
ባንተ ከታመንሁብህ
አይጠፋኝም ከቶ መንገዴ
3.
ሕይወቴ አስኪያልፍ ድረስ
ፍቅሬ ላንተ እንዲጸናልኝ
በፍቅር እጅህ ያዘኝ
ወደ ሰማይ ቤትህ አድርሰኝ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#41h
ጌታ አምላኬ
#306d
ውለታው እጅግ ብዙ ነው
#1
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
#174d
በትዕግሥት ጸጥታ በጸሎት ቆይታ
#40h
እንስገድ ላምላክ