ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #126h / Song #126h

ወዳጅህ እንድሆን

Wholly Thine

ምድብ / Category: ታማኝነት / Loyalty
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
ወዳጅህ እንድሆን ሁል ጊዜ
አስተምረኝ አስተምረኝ
ፈቃድህን ላድርግ የኔን ትቼ
እርዳኝ ና እርዳኝ
ሁሉን ላንት ሁሉን ላንት
ይህ ነው ተስፋዬ
ሁሉን ላንት ሁሉን ላንት
ሁሉን ላንት ኦ ጌታ ሆይ
2.
ሀብትና ደስታ
ምኔም አይደል
ያላንተ ያላንተ
ዓለማዊን ትርፍ
ላንተ ትቼ
አንተው ሀብቴ ነህ
3.
ኃላፊን ደስታ እተዋለሁ
ቅረበኝ ቅረበኝ
በፊትህ ሁኜ የማየው ሁሉ
ያ ያጽናናኛል
100%
100%