1.
ልሥራ ለሕያው አምላክ
በዓለም ላይ ላለው
አምናለሁ መኖሩንም
ሌሎችም ባያምኑ
የምህረት እጁን አየሁ
መልካም ድምፁን ሰማሁ
በፈለግሁትም ጊዜ ይቀርበኛል
የሱስ ክርስቶስ ሕያው ነው
ዘላለም አብረን ስንሄድ
ሊያነጋግረኝ በሕይወት ጎዳና
ሕያው ክርስቶስ ሕይወትን ይሰጣል
ብትጠይቀኝ እንዴት ብለህ
ሕይወቴ ይነግራል
2.
በምኖርበት ሥፍራ የፍቅር እጁን አየሁ ልቤ እንኳ ቢደክም ፍጹም ተስፋ አልቆርጥም አውቃለሁ መምራቱንም በኃይለኛ ሞገድ የመገለጡ ጊዜም ይፈጸማል
3.
ክርስቲያን ሆይ ደስ ይበልህ
ዘምር በደስታ ለንጉሣችን የሱስ ክብር
ሃሌሉያ ለፈለጉት ተስፋ ነው
ላገኙትም ተድላ አፍቃሪና
ቸር ጌታ ሌላ አይገኝም