ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #190h / Song #190h

ጸሐይዋ ጠልቃ

Beyond the Sunset

ምድብ / Category: ትንሳኤ / Resurrection
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
ጸሐይዋ ጠልቃ መንጋት ሲጀምር ከመድኃኒቴ ከየሱስ ጋር
ስራዬ አልቆ በሰማይ ልኖር
ጸሐይዋ ጠልቃ ቀን ሲጀምር
2.
ጸሐይዋ ጠልቃ ደመና ሲሔድ ፍርሃት አይሆንም ደግሞም ሞገድ ያ የደስታ ቀን ያለ ፍጻሜ ይነጋልኛል ለሙሉ ዕድሜ
3.
ጸሐይዋ ጠልቃ በጁ ሲመራኝ ወዳባቴ ልብ ሊያቀርበኝ አብን አይቼው ሊያነጋግረኝ ለዘልዓለም ሣይለየኝ
4.
ጸሐይዋ ጠልቃ ሙታን ሲነሱ ደግሞ እንደ ገና ላያለቅሱ በመልካሟ አገር አንለያይም አብረን ልንኖር ለዘላለም
100%
100%