መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #191h / Song #191h
ከመቃብር ተነሣ
Christ Arose
ምድብ / Category:
ትንሳኤ / Resurrection
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
በመቃብር ተኛ
የዓለም መድኅን
ከዚያም ወጣ ለኛ
መድኅናችን
ከመቃብር ተነሣ
ድል ነስቶልን በጠላቱ ላይ
ተነሣ ድል ነስቶ ለኛ ተነሣ ለዘላለም ሊነግሥልን በሰማይ
ተነሣ ተነሣ ድል ነስቶልን ተነሣ
2.
በከንቱ ጠበቁት
የርሱን መቃብር
በከንቱ አተሙት
የሕንጻን በር
3.
ሞትን አሸነፈ
የዓለም መድኅን
ሕንፃን ፈነቀለ
መድሕናችን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#190h
ጸሐይዋ ጠልቃ
#189h
ሕያው ክርስቶስ
#188h
የሱስ ክርስቶስ ተነስቷል
#192h
ያምላክ ልጆች ደስ ይበላችሁ