ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #213h / Song #213h

ክርስቲያናት ትጉ ጠብቁ

Lo He Comes

ምድብ / Category: ዳግም ምፃት / Second Coming
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 2
1.
ክርስቲያናት ትጉ ጠብቁ
ምልክት ከሰማይ እዩ
ተዘጋጁ ለመምጣቱ
ይመጣል በድል ነሽነት
ይመጣል አዎን ይመጣል
መምጣቱ ከመላክት ጋር ነው
ይመጣል በድል ነሽነት
ይመጣል አዎን ይመጣል
2.
ጊዜያችን እንዲያው በከንቱ
በዋዛ ስናሳልፈው
የሱስ በሰማይ ደመና
ይመጣል ከመላክት ጋራ
3.
ምድርም ይንቀጠቀጣል
ሰማይም ይጠቀለላል
ያን ጊዜ ክርስቶስ ጌታ
በክብር ነው የሚመጣ
4.
ኑ ኃጥአን ጌታ ሲለምን
እርሱ ነው የሚያማልደን
ጊዜያችንም ሳያልቅብን
እርሱ ተፈጸመ ሳይለን
100%
100%