1.
የሱስ እንደገና ይመጣል
ዛሬ ቢመጣሳ
ኃይሉ እና ፍቅሩ ይገዛል
ዛሬ ቢመጣሳ
ሙሽራይቱን ለመቀበል
የዳኑትን የነጹትን
በምድር ፊት የሚያድሩትን
ዛሬ ቢመጣሳ
ግሩም ክብሩ እጅግ ያስደስታል
ግሩም ክብሩ በዘውዱ ላይ አርፏል
ግሩም ክብሩ መንገዱ ተሠርቷል
ግሩም ክብር የሰሱ ይመለሳል
2.
በእምነት በውነት እንገኝ ይሆን
ቢመጣልን ዛሬ
በደስታ እንጂ ያለፍርሃት
ቢመጣልን ዛሬ
የመምጣቱ ምልክቶች
በዝተው በምሥራቅ ሲታዩ
ትጉ ጊዜው መቅረቡ ነው
ዛሬ የመጣ እንደሁ