ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #216h / Song #216h

ይመጣል

We Know not the Hour

ምድብ / Category: ዳግም ምፃት / Second Coming
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
የጌታን መምጫ ሰዓቱን አናውቀውም
ምልክት ሁሉ መቅረቡን ያሳየናል
ሲመለስ ሳለ ተስፋው ደስ ያሰኘናል
ጊዜአቱን አናውቅም
ይመጣል ተዘጋጅተን እንጠብቅ
ይመጣል ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ከላይ ይመጣል በአባቱ ክብር ጌጥ
ጊዜያቱን አናውቅም
2.
ብርሃን አላቸው መድኃኒትን የሚሹ
የገለጸልን መለኮታዊ መጽሐፍ
ነቢያቱም ስለ ፍጻሜ ተናግረዋል
ጊዜአቱን አናውቅም
3.
መብራት እናብራ እንትጋም እንጸልይም
በርትተን እንቆይ ጌታችን እስኪመጣ
ሁላችን ባንድ ላይ በደስታ እንዘምር
ጊዜአቱን አናውቅም
100%
100%