1.
መለከት ንፉ ሁሉ እስኪ ሰማ
የሱስ ዳግም ይመጣል
ደስ ይበለነ እንዘምርም
የሱስ ዳግም ይመጣል
2.
ተራሮች ጩሁ ሜዳም እንዲሁ
የሱስ ዳግም ይመጣል
የሱስ ይመጣል በክብር ዙፋን
የሱስ ዳግም ይመጣል
3.
ፍጥረቱ ሁሉ ይናገረናል
የሱስ ዳግም ይመጣል
እስከ ባሕር ዳር ሁሉ ያየዋል
የሱስ ዳግም ይመጣል
4.
የምድር መናወጥ ለሰዎች ይላል
የሱስ ዳግም ይመጣል
አውሎ ነፋስም ያስታውቀናል
የሱስ ዳግም ይመጣል
5.
ሕዝብም ይቆጣል በዚህ ይታወቃል
የሱስ ዳግም ይመጣል
ሕዝብ ይራወጣል ዕውቀት ይበዛል
የሱስ ዳግም ይመጣል