መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #242h / Song #242h
ምራኝ
Saviour, Lead Me, Lest I Stray
ምድብ / Category:
ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
የሱሴ ሆይ ና ምራኝ እንዳልጠፋም ጠብቀኝ
በፍቅር እጅህ ምራኝ
ከጐንህም አትለየኝ
ምራኝ ምራኝ
የሱሴ ሆይ ና ምራኝ
በመከራ ማዕበል ውስጥ
መድኃኒቴ ና ምራኝ
2.
የነፍሴ አምባ አንተ ነህ መከራ ሲጐርፍብኝ
በጉያህ ወስጥ ሸሽገኝ ምሕረ ትህንም ስጠኝ
3.
እስከፍጻሜው ምራኝ
ማዕበሉን አሳልፈኝ
አድርሰኝ ወዳገሬ
እንድዘምር መዝሙሬን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#231h
የወጣቶች አምላክ
#243h
ዘምር በደስታ
#233h
የየሱስ ግሩም ፀጋ
#266h
ወደ የሱስ ተመልከት
#251h
ይህ ተስፋ አለን