ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #241h / Song #241h

በወንዙ ዳር እንሰብሰብ

Shall We Gather at the River

ምድብ / Category: ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author: unknown
ዓመት / Year: 2025
👁️ Views: 1
1.
በወንዙ ዳር እንሰብሰብ መላእክት በሔዱበት
ለዘላለም የሚያበራ
የአምላክ ዙፋን ያለበት
2.
በታላቁ ወንዝ አጠገብ ለዘላለም በሚወርድ ስናመሰግነው ልንኖር በደስታ ለዘላለም
3.
ወፎቹ ሲዘምሩ እሰማለሁ
ንጋት ሆኗል በልቤ
አውቃለሁ ሕይወቴ እንደታደሰ ንጋት ሆኗል በልቤ a3. ከሚያበራው ወንዝ ስንደርስ ሸክማችንንም ልንጥል
ጸጋው መንፈሳችን ሊያድስ ልብስና አክሊል ሊሰጠን
av
4.
ክርስቶስ ዓለምን አደረገው ንጋት ሆኗል በልቤ
የማየው ተግባር ሁሉ
በርሱ ፍቅር
ንጋት ሆኗል በልቤ
5.
ደስታ በልቤ ይደር ዘለዓለም ንጋት ሆኗል በልቤ
ሰማይም ስደርስ እዘምረዋለሁ
ንጋት ሆኗል በልቤ
100%
100%