መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #251h / Song #251h
ይህ ተስፋ አለን
We Have this Hope
ምድብ / Category:
ወጣቶች / Young People
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
ይህ ተስፋ አለን ልብን የሚያሞቅ
የጌታ መምጣት ተስፋችን
እምነት አለን ክርስቶስ የሰጠን
በቃሉ ተስፋ መታመን
2.
አሁን ቀኑ ተቃርቧል ነገድ ሁሉ ይነቃል በኃይልም ይዘምራል ሃሌሉያ መጣልን ይህ ተስፋ አለን ልብን የሚያሞቅ የጌታ መምጣት ተስፋችን
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#266h
ወደ የሱስ ተመልከት
#246h
በውነት ቸርነትህ ምህረትህ
#238h
ጸሐይ ወጥቷል በልቤ
#241h
በወንዙ ዳር እንሰብሰብ
#245h
ቸር አምላክ