መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #283h / Song #283h
ኑ የታመናችሁ
O Come, All Ye Faithful
ምድብ / Category:
ልደት / Christmas
ደራሲ / Author:
unknown
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
3
1.
ኑ የታመናችሁ
በደስታ ዕልልታ
ቅረቡ ቅረቡ
ወደ ቤትልሄም
ኦ ተመልከቱት
መሢሁ ተወልዷል
ኦ ኑ እናክብረው
ኦ ኑ እናክብረው
ኦ ኑ እናክብረው
ክርስቶስ ጌታን
2.
መላእክትም ሁሉ
ለክብሩ ዘምሩ
እላንት የሰማይ ሠራዊት
ዘምሩ ለአምላክ
ክብር ምስጋናም
ከሰማይ
3.
ኑ እንስገድለት
ለተወለደው ልጅ
የሱስ ለአንተ
ክብር ይገባሃል
የአብ ቃል አሁን
በሥጋ ተገለጥህ
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#287h
የልደት ቀን ሲመጣ
#289h
ደስታ ለዓለም
#282h
ያማረ ኮከብ
#285h
ስማ መላእክት ዘመሩ
#284h
የማይነገር ነው