መዝ
የመዝሙር መጽሐፍ
←
ወደ መነሻ / Back to Home
መዝሙር #135t / Song #135t
በሰማያት የምትኖር
english translation
ምድብ / Category:
ታማኝነት / Loyalty
ደራሲ / Author:
ተስፋዬ ጋቢሶ
ዓመት / Year:
2025
👁️ Views:
1
1.
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ
ሥምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች
እንዲሁ በምድር ትሁን ።
የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን
እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል
በደላችንን ይቅር በለን ።
ከክፉ አድነን እንጂ
ወደ ፈተናም አታግባን
መንግሥት የአንተ ናትና
ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ
አሜን!
−
100%
+
🎤
የዝማሬ ሁነታ / Singing Mode
🖨️
አትም / Print
🔗
አጋራ / Share
−
100%
+
🎤 ዝጋ / Exit
← ወደኋላ
ወደፊት →
ተዛማጅ መዝሙሮች / Related Songs
#155t
እስከዛሬ ደረስ
#127t
ስለወደድከኝ ወድሃለው
#90t
እውነተኛ ዳኛ
#83t
በክቡር ደሙ ተዋጅተን
#156t
አንተን አንተን ብዬ