1.
አንድ ነገር ሽቼ ደጅ እጠናለሁኝ
ፈቃድህ ከሆነ በዓይንህ ተመልከተኝ
ያቺን ብሩክ እጅህን ዘርጋልኝ።
እንባዬን አይተህ ጌታ
ለቅሶዬን ሰምተህ ጌታ
መሻቴን ስጠኝና
የሱስ ላመስግንህ (2)
2.
አንተን ተስፋ አድርጌ በቃልህ ጸንቼ
መልሴን ጠብቃለሁ በተመስጦ ሆፔ
ታማኝነትህን ተማምኙፔቼ።
3.
በጐ ስጦታና ፍጹም በረከት ሁሉ
ከብርሃናት አባት ከላይ ይወርዳ፦ፉ
ከዙፋንህ ይንቆረቆራሉ።
4.
መራራነቴ ያብቃ እሾህነቴ ያብቃ
መፈራረሴም ያብቃ ባንተ ጸጋ ልገንባ
ጐስቋላነቴን ጌታ ሆይ እንካ።