ሁሉን ለቻለው --እንዘምርለት
እንዘምርለት /8/
1.
ጐንበስ እንበል --እንስገድለት
ክብርን እንስጠው --እንስገድለት
እንስገድለት /8/
2.
ግዛቱ ሰፍቷል --እንገዛለት
ዙፋኑ ደምቋል --እንገዛለት
እንገዛለት /8/
3.
ጐልያድን ጥሏል --እንዘምርለት
ዳዊትን ቀብቷል --እንዘምርለት
ምስኪኑ ከብሯል --እንዘምርለት
እንዘምርለት /8/
4.
ጓዳችን አይቷል ---ታላቅ ነው በሉት
የሱስን ልኳል ---ታላቅ ነው በሉት
ታምር አድርጓል ---ታላቅ ነው በሉት
ታላቅ ነው በሉት /8/
5.
ቅረበን በሉት ---ወደ እኛ ይምጣ
ይፍታን ያለቀን ---ከአለም ጣጣ
የሰላም አምላክ ---ምንም አያጣም
ምንም አያጣም /8/
6.
ነፍስ ሁሉ ትንገር --ያረገላትን
ምድርም ትመስክር---የሰራላትን
ሁሉም ያመስግን /8/