የአስተሳሰባችን ጌታ
የምኞቶቻችን ጌታ
የአንደበቶቻችን ጌታ
1.
የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቾ ጌታ
ሁለንተናችንን አንተ ብቻ ግዛ
ያኔ ያለጥርጥር አንተን ብቻ እያየን
ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን
2.
ላንተ ብቻ እግዚአብሔር እንሰግድልሃለን
ላንተ ብቻ ኢየሱስ እንሰግድልሃለን
ላንተ ብቻ መንፈስ እንሰግድልሃለን
እኛነታችንን ላንተ እናስገዛለን
3.
የኑሮአችን ሁሉ ጌታ
የፍቅራችን ሁሉ ጌታ
የተስፋችን ሁሉ ጌታ
የደስታችን ሁሉ ጌታ
4.
ሕይወታችን የሱስ ላንተ ስናስገዛ
ስትሆን መሪያችን የነፍሳችን ቤዛ
ያኔ ምንም ነገር ጌታ አይሆንብንም
በኛ ላይ ሊነግሥ ሊከብር አይችልም
5.
ላንተ ብቻ እግዚአብሔር እንሰግድልሃለን
ላንተ ብቻ ኢየሱስ እንሰግድልሃለን
ላንተ ብቻ መንፈስ እንሰግድልሃለን
እኛነታችንን ላንተ እናስገዛለን
6.
የሀብታችን ሁሉ ጌታ
የአካላችን ሁሉ ጌታ
የሥራችን ሁሉ ጌታ
የአምልኮአችን ሁሉ ጌታ
7.
ሕይወታችን የሱስ ላንተ ስናስገዛ
ስትሆን መሪያችን የነፍሳችን ቤዛ
ያኔ ምንም ነገር ጌታ አይሆንብንም
በኛ ላይ ሊነግሥ ሊከብር አይችልም
8.
ሕይወታችን የሱስ ላንተ ስናስገዛ
ስትሆን መሪያችን የነፍሳችን ቤዛ
ያኔ ምንም ነገር ጌታ አይሆንብንም
በኛ ላይ ሊነግሥ ሊከብር አይችልም
9.
የአጀንዳዎቻችን ጌታ
የአስተሳሰባችን ጌታ
የምኞቶቻችን ጌታ
የአንደበቶቻችን ጌታ
የኑሮአችን ሁሉ ጌታ
የፍቅራችን ሁሉ ጌታ
የተስፋችን ሁሉ ጌታ
የደስታችን ሁሉ ጌታ
የሀብታችን ሁሉ ጌታ
የአካላችን ሁሉ ጌታ
የሥራችን ሁሉ ጌታ
የአምልኮአችን ሁሉ ጌታ
10.
የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ
ሁለንተናችንን አንተ ስትገዛ
ያኔ ያለጥርጥር አንተን ብቻ እያየን
ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን
የነገሥታት ንጉሥ የጌቶቹ ጌታ
}x2ሁለንተናችንን አንተ ስትገዛ
ያኔ ያለጥርጥር አንተን ብቻ እያየን
ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን